የጎዳና አልጋዎች

የጎዳና አሳዛኝ ህይወት

የሰዉ ልጅ ከሚያስፈልጉት መሰረታዊ የኑሮ ፍላጎቶች መካከል ምግብ ፣ልብስ እና መጠለያ በዋነኝነት የሚጠቀሱ ናቸዉ፡፡መጠለያ በኢትዮጵያ ዉስጥ በአስገራሚ ሁኔታ በጎዳና ላይ ይገኛል፡፡ከሁሉም በላይ የሚገርመዉ ይህ ፎቶ ላይ የሚታየዉና ቀን ቀን እንደዚህ ተጠቅልሎ የሚቀመጠዉ የማታ አልጋ መሆኑ ነዉ፡፡ ቀን ቀን ተጠቅልሎ ይቀመጣል ማታ ማታ ደግሞ የሰዉ ልጅ ይጠለልበታል፡፡

Post new comment

The content of this field is kept private and will not be shown publicly.
  • Web page addresses and e-mail addresses turn into links automatically.
  • Allowed HTML tags: <a> <em> <strong> <cite> <code> <ul> <ol> <li> <dl> <dt> <dd> <b> <i> <blockquote> <img> <embed> <object>
  • Lines and paragraphs break automatically.

More information about formatting options

CAPTCHA
This question is for testing whether you are a human visitor and to prevent automated spam submissions.
Image CAPTCHA
Copy the characters (respecting upper/lower case) from the image.