የሴቶች መብት

ስራን መስራት የማንኛዉም ሰዉ ግዴታ ነዉ፡፡ ምክንያቱም አንድ ሰዉ ስራ ካልሰራ መኖር ስለማይችል ነዉ፡፡ በአሁኑ ሠዓት የሴትና የወንድ ብለን የምንለየዉ የስራ አይነት ባይኖርም እያንዳንዱ ሰዉ ግን መስራት የሚችለዉን ነገር መስራት እንዳለበት ሁላችንም ማወቅ ይኖርብናል፡፡     በገጠራማዉ የሀገራችን ክፍል ባለዉ አናሳ አስተሳሰብ ሴቶች እና ህጻናት ከጉልበታቸዉ በላይ የሆነ ሥራን ሲሰሩ እንመለከታለን፡፡     የሴቶች መብት በማይከበርበትና እምብዛም በማይታወቅበት የሀገራችን ገጠራማዉ ክፍል ብዙዉን ጊዜ የሴቶችን ጥቃት እንመለከታለን፡፡ ሴቶች ይጠለፋሉ፣ይደፈራሉ፣ከአቅማቸዉ በላይ የሆነን ስራ ይሰራሉ፣በቤተሰብ አማካኝነትም ለማያዉቁት ሰዉ ይዳራሉ፡፡ ይህን በመሰለዉ የሀገራችን ክፍል እንዴት አድርገን የሴቶችን ጥቃት ልናስቆም እንደምንችል ባይታወቅም እያንዳንዱ የሀገራችን ማህበረሰብ ግን ሴቶችን ከጥቃት ማዳን እንዳለበት ማሳሰብ እወዳለሁ፡፡     ሴቶች መሥራት ይችላሉ ፣እራሳቸዉን ማስተዳደር እና ሀላፊነታቸዉንም መወጣት ይችላሉ                                                                 አመሰግንለሁ

Post new comment

The content of this field is kept private and will not be shown publicly.
  • Web page addresses and e-mail addresses turn into links automatically.
  • Allowed HTML tags: <a> <em> <strong> <cite> <code> <ul> <ol> <li> <dl> <dt> <dd> <b> <i> <blockquote> <img> <embed> <object>
  • Lines and paragraphs break automatically.

More information about formatting options

CAPTCHA
This question is for testing whether you are a human visitor and to prevent automated spam submissions.
Image CAPTCHA
Copy the characters (respecting upper/lower case) from the image.